አማርኛ - Amharic

በዌስት አውስትራሊያ ውስጥ ላሉ አካለጎደሎ ሰዎችና ቤተሰባቸው ማለት ከተለያየ ባህልና ቋንቋ ካለበት ለመጡ ሰዎችን ያካተተና ለተፈቀደላቸው ሰዎች በአካለጎደሎ አገልግሎት ኮሚሽን በኩል እርዳታና አገልግሎት ይቀርብላቸዋል።

ኮሚሽኑ ያዘጋጀውን አንዳንድ ፅሁፎች በራስዎ ቋንቋ ተርጉሞታል:  

እንግሊዝኛ ለማይናገሩና የእንግሊዝኛ ተናጋሪ ከነርሱ ጋር ግንኙነት ለመፍጠር በአውስትራሊያ መንግሥት በኩል የትርጉምና አስተርጓሚ አገልግሎት/ Translating and Interpreting Service (TIS) ይቀርባል። TIS በቀን ለ24 ሰዓታት፣ በሳምንት 7 ቀናት አገልግሎት ያቀርባል። በእንግሊዝኛ የተጻፈን መረጃ ለማንበብ ለ TIS ደውሎ እርዳታ ማግኘት ነው። ስልክ ቁጥር : 131 450 ይሆናል።  

የአካለጎደሎ አገልግሎት ኮሚሽን/Disability Services Commission

አድራሻ፡
146-160 Colin Street, West Perth
PO Box 441 , West Perth WA 6872

ስልክ: 08 9426 9200
ፋክስ: 08 9226 2306
በቴሌ ጽሁፍ/Teletypewriter: 9426 9315
በነጻ ለመደወል (በገጠር ሆኖ): 1800 998 214
dsc@dsc.wa.gov.au

Page last updated 22/10/2008
Top